የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/
በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የብልጽግና ተምሳሌት ሆኖ ማየት፡፡
በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የብልጽግና ተምሳሌት ሆኖ ማየት፡፡
በልደታ ክ/ከተማ የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በበላይነት የመምራት፣ የማስተባበር፣ የመቆጣጠርና የመከታተል ተግባር በመፈጸም የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራርን በማጎልበት የአገልግሎት አሰጣጥን ዉጤታማነትን ማረጋገጥ፣ የጥናትና ምርምር ውጤት ላይ የተሞረኮዘ ተቋማዊ ሪፎርም በማድረግና የማስፈጸም አቅምን በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ ፡፡
አገልጋይነት፣
ግልፅነት፣
ተጠያቂነት፣
ተዓማኒነት፣
አሳታፊነት፣
ፈጠራ፣
ተደራሽነት