በልደታ ክ/ከተማ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች
- 1. ከተቋማት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር መፍጠር
- በዘርፉ ተቋማት ያሉትን የቅንጅት ችግሮችን መለየት
- ትስስርሰነድ ማዘጋጀት እና መፈራረም
- የቅንጅታዊ አሰራር ስምምነት ሰነድን ተግባራዊ ማድረግ
- 2. ስልጠና መስጠት
- የስልጠና ፍላጎት መለየት
- የስልጠና ሰነድ ማዘጋጀት
- ስልጠና መስጠት
- የስልጠናውን ፋይዳ መገምገም
- 3. የዘርፉ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ አፈፃፀም ክትትል ድጋፍ ማካሄድ
- ቋሚ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- በክትትል ድጋፍ ወቅት የተገኙትን ግኝቶችን ግብረ መልስ መስጠት
- የዘርፍ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ መለካት