ቀን: ጥቅምት 21, 2018

ማስታወቂያ

  • በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋ አሰራርን በመተገበር እና አገልግሎቱን በማዘመን ውጤታማ ስራዎችን ለመሰራት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ በመሆኑ እርሶም ከጎናችን ይሆኑ ዘንድ በክብር ይጠየቃሉ።



      
       የልደታ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

ዝርዝር መረጃ